ድጋፍ የት ማግኘት ይችላል

በአጠቃላይ በኖርዌይ ውስጥ በኤች አይ ቪ ለተያዙ ሕሙማን አገልግሎት የሚሰጡ በርካታ ድርጅቶች አሉ ፡፡ ከዚህ በታች የተወሰኑት እርዳታ የሚሰጡ ድርጅቶች ምሳሌዎች ተጠቅሰዋል ፡፡ በእነዚህ ሁሉ በተጠቀሱት ድርጅቶች በሙሉ ልዩ ባለሙያዎችን በማግኘት ወይም ከሌሎች ኤች አይ ቪ ጋር ከሚኖሩ ገለሰቦች ጋር ለመገናኘት እድል ያገኛሉ።

scheduleOppdatert: 22.07.2021

createForfatter: Sekretariatet

labelEmner:

ኦስሎ (Oslo ): HivNorge og Aksept
በርገን (Bergen): Leve med hiv, Kirkens bymisjon Bergen
ሀውገላንድ (Haugalandet): Leve med hiv Kirkens bymisjon Haugesund
ትሮንዳይም (Trondheim): Aksept og mestring, Kirkens bymisjon Trondheim
ክሪስቲያንሳንድ (Kristiansand): Sørlandet sykehus, HIV-poliklinikken
ትርምሶ (Tromsø): UNN infeksjonsposten og Sosialmedisinsk senter i Tromsø

በተጨማሩ Zanzu.no ድኽረ ገጽ መግለጫዎችን ስል ሰውነት አካላት፣ ስለ ጤና፣ስለ ወሲባዊ ጤነትን በሚመለከት እና ሰለ ኤች አይ ቪ በተለያየ ቋንቋ ተጽፈው ያገኝሉ።

Les også

schedule14.01.2023

→ ለኖርዌይ እንግዳ ከሆኑ የኤች አይ ቪ መድህኒት ይፈልጋሉ?

ማናቸውም የኤች አይ ቪ ሁሙማን የሆኑ እና በኖርዌ አገር ውስጥ የሚኖሩ ሁሉ ነጻ ሕክምና የማግኘት መብት አላቸው። ሕሙማኑ ተገቢውን ሕክምና የሚያገኙት በአቅራቢያቸው በሚገኘው ሃኪም ቤት የተላላፊ በሽታዎች ሕክምና በሚሰጥበት ክፍል ይሆናል።

schedule31.12.2021

→ ደህንነቱ የተጠበቀ የኮቪድ-19 ክትባት።

በኮቪድ-19 ላይ የሚወሰዱ ክትባቶች ኤችአይቪ ላለባቸው ሰዎች ደህንነቱ የተጠበቀ መሆኑን ዩኤንኤድስ UNAIDS አስታወቀ። በኖርዌይ የሚገኝ የተላላፊ በሽታዎች ዶክተሮች ይህንን ይደግፋሉ እና ከኤችአይቪ ጋር የሚኖሩ ሰዎች ክትባቱን እንዲወስዱ ያበረታታሉ።